Playlist Videos
ቪዲዮ
በረከት ለቤተሰቡ ስጦታ ያቀርባል - እንደ አንድ
አንድ ምስጢራዊ ድርጅት ለተቸገሩ ሰዎች ተደብቆ ብር ይሰጣል። በረከት ለቤተሰቡ ስጦታ ይገዛል። የድርጅቱ አባላት እቅዳቸውን ለማሳካት ምን ማድረግ እንዳለባቸው ይወያያሉ።
ቪዲዮ
ስዩም ሲስርቅ ይያዛል – እንደ አንድ
ስዩም ብር ከባንክ ለመስረቅ ሲሞክር ይያዛል። ቡድኑ ስለዚህ ክስተት ይወያያል። በረከት ማትዮስን ፒያኖ መጫወት ማስተማር ይጀምራል።
ቪዲዮ
ሄለን እና በረከት ለእራት ይገናኛሉ –እንደ አንድ
ፍሬ፣ ፍቅርተን ለማግኘት ቤቷ ይሄዳል። ተፈሪ በወንዴ ምርመራ ይጨነቃል።
ቪዲዮ
በረከትን አለቃው ያስፈራራዋል – እንደ አንድ
ሄለን እራሷን ለማጥፋት ትሞክራለች። ፖሊሶች የቡድኑን አባሎች ይመረምራሉ።
ቪዲዮ
ፍቅርተ ትታሰራለች – እንደ አንድ
ብር የሚበትነው ቡድን በፖሊስ ይያዛል። ስይም ይገደላል።
ቪዲዮ
የሳምን እና ፍቅርተ ምስጢር ሊጋለጥ ነው – እንደ አንድ
ሳምን አዲሱ ፍቅረኛዋ ከእናቷ ጋር እንደሚሰራ ልትደርስበት ነው።
ቪዲዮ
ተፈሪ የወንዴ ምርም ያሰጋዋል – እንደ አንድ
ፖሊሶች ህገ ወጥ ስራ የሚሰራ ዶክተር ያስራሉ።